ላዛ ትግርኛ Laza Tigrigna
Welcome
Login / Register

Artist Solomon Tekalign speaks about current unrest in Ethiopia

Your video will begin in 4

Thanks! Share it with your friends!

URL

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Sorry, only registred users can create playlists.
URL


Added by Admin in Other Videos
6,492 Views

Description

Artist Solomon Tekalign speaks about current unrest in Ethiopia

Post your comment

Comments

 • Zack A. Added ATO Selemon Tekaling BETAM AMESEGALEHU FOR TELING THE TRUTH. For sure U R true ETHIOPIAN SON . Let us keep MAMA ETHIOPIA and IT'S PEOPLE TOGETHER.
  I 10Q AGAIN
 • ሁሩይ ነጋሲ Added ክላሽ ታጣቂው የግብፅ ተላላኪ የጎንደር ነውጠኛ፤ ስርቶ የሚኖር ዜጋን ከቅየው ነቃይ ነው!!
  .
  ጋዜጠኛ ሰሎሙን ተካልኝ ትክክል ነህ፡፡ ክላሽ ታጥቀህ ክላሽ ያልታጠቀውን ሰርቶ የሚኖር የትግራይን ተወላጅ ማሳደድ ጀግንነት አይደለም፡፡ ሲቭል ያልታጠቀው ከአደገበት መንደር እንዲፈናቀል በማድረግ ማሰቃየቱን ጀግንነት አይደለም፡፡ የህዝብ ብዛት አለኝ ብሎ ቀረርቶ፤ ክላሽ ታጥቄሎህ የሚለው የግብፅ ተላላኪ የጎንደር ታጣቂው ነውጠኛ እስኪ ከታጠቀው የኢትዮጵያ ሠራዊት ገጥሞ ጀግንነቱን ያሳየን:: አሁን እየሮጡ ፈስ መልቀቅ የለም ፡፡ የውጭ ኃይል ተላላኪው የውስጥ ድክመታችን እንደ ዕድል በመጠቀም ሰላማችንና እድገታች በማደናቀፍ፤ በተለይም አባይ እንዳይገደብ ተልእኮ ወስዷል፤ አባይም የማይገደብ መስሎታል፡፡ እንደሚያልሙት አልሆነም፤ የዜጎች ሰላምና በየትም አከባቢ ሠርቶ የመኖር መብት አይሸራረፍም፤ አባይም ይገደባል!! አራት ነጥብ
 • የማንም መፈንጫ አንሆንም Added በጣም የሚያሳዝንና የሚገርም አነጋገር። አሸባሪ፣ እኩይና ዘለፋዊ አነጋገር። ምን ለማለት እንደምትፈልግ እንኳን ማስረዳት የማትችል ምስኪን። ማንን ነው ከእስራኤል ጋር የምታወዳድረው? ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር የሌለህ፤ አገር አሰዳቢ። አርቲስትና ጋዜጠኛና ሰሎሞን ተካልኝ በመጀመሪያ ትምህርት ቤት ገብተህ መሰረታዊ የሆነ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ምን እንደሆነ ተማር። ዝም ብዬ የተንጣጣህውን ንግግር እንደ ተራ ሰው ሳገናዝበው የአዕምሮ መቃወስ ያጋጠመህ ይመስላል። እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።
 • ሁሩይ ነጋሲ Added ክላሽ ታጣቂው የጎንደር ነውጠኛ፤ ስርቶ የሚኖር ዜጋ ከቅየው ነቃይ!!

  ጋዜጠኛ ሰሎሙን ተካልኝ ትክክል ነህ፡፡ ክላሽ ታጥቀህ ክላሽ ያልታጠቀውን ሰርቶ የሚኖር የትግራይን ተወላጅ ማሳደድ ጀግንነት አይደለም፡፡ ሲቭል ያልታጠቀው ከአደገበት መንደር እንዲፈናቀል በማድረግ ስቃዩን እያሳዩት ነው፡፡ የህዝብ ብዛት አለኝ ብሎ ቀረርቶ፤ ክላሽ ታጥቄሎህ ብሎ ጉልበት አለኝ የሚለው የታጠቀው የጎንደር ነውጠኛ እስኪ ከታጠቀው ሠራዊት ገጥሞ ጀግንነቱን ያሳየን፤ አሁን ፈስ መልቀቅ የለም ፡፡
RSS